የአፍሪቃ አገሮች

ኤርትራ

አፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ (GDP per capita ) ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ሁለተኛ መደብን የያዘ አህጉር ነው። እ.ኤ.አ በ 2005 የአፍሪቃ ሕዝቦች ብዛት ከ ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን በላይ ወይም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ አሥራ አራት በመቶ እንደሆነ ተገምቷል።አህጉሩ በሰሜን በሜዲተራንያ ባሕር ፤ በ ሰሜን ምስራቅ የሱዌዝ ቦይ እና የ[[ቀይ ባሕር} ፤ በደቡብ ምስራቅ የሕንድ ውቅያኖስ ፤ በምዕራብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ የተከበበ ነው። ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሕዝብን የሚያጠቃቅሉት የምዕራብ ሰሃራ ግዛት እንዲሁም ከሞሮኮ በስተቀር ሁሉም ነጻ ሉዐላዊ አገሮች የአፍሪቃ ኅብረት አባላት ናቸው።

ሉዐላዊ ነጻ አገሮች ለማስተካከል

የአገር ስምሰንደቅ ዓላማዋና ከተማገንዘብብሔራዊ ቋንቋየቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትርየሕዝብ ብዛትየሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላርካርታ
ሊቢያ ሰብአዊ አረባዊ ጃማሂሪያ ትሪፖሊዲናርአረብኛ1,759,5406,036,914$12,7004
ላይቤሪያ ሪፑብሊክ ሞንሮቪያላይቤሪያ ዶላርእንግሊዝኛ111,3693,283,000$1,00319
ሌሶቶ ንጉዛት መሴሩሎቲሴሶጾእንግሊዝኛ30,3551,795,000$2,11349
ማሊ ሪፑብሊክ ባማኮሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ1,240,19213,518,000$1,1549
ማላዊ ሪፑብሊክ ሊሎንግዌክዋቻእንግሊዝኛቺቼዋ118,48412,884,000$59642
ማዳጋስካር ሪፑብሊክ አንታናናሪቮአሪያሪማላጋሲፈረንሳይኛእንግሊዝኛ587,04118,606,000$90544
ሞሪሸስ ሪፑብሊክ ፖርት ሉዊስሩፒእንግሊዝኛ2,0401,219,220$13,70344a
ሞሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክ ኑዋክሾትኡጉይያአረብኛ1,030,7003,069,000$2,4028
ሞሮኮ ንጉዛት ራባትዲራምአረብኛ446,55033,757,175$4,6002
ሞዛምቢክ ሪፑብሊክ ማፑቶሜቲካልፖርቱጋልኛ801,59020,366,795$1,38943
ርዋንዳ ሪፑብሊክ ኪጋሊፍራንክኪንያርዋንዳፈረንሳይኛእንግሊዝኛ26,7987,600,000$1,30037
ሱዳን ሪፑብሊክ ካርቱምሱዳን ፓውንድአረብኛእንግሊዝኛ2,505,81336,992,490$2,52212
ሴይሼልስ ሪፑብሊክ ቪክቶሪያሩፒእንግሊዝኛፈረንሳይኛክሪዮል45180,654$11,81839a
ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሳኦ ቶሜዶብራፖርቱጋልኛ964157,000$1,26631a
ሴኔጋል ሪፑብሊክ ዳካርሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ196,72311,658,000$1,75914
ሲየራሊዮን ሪፑብሊክ ፍሪታውንሊዮኔእንግሊዝኛ71,7406,144,562$90318
ስዋዚላንድ ንጉዛት ምባባኔሊላንጌኒእንግሊዝኛስዋቲ17,3641,032,000$5,24550
ሶማሌ ሪፑብሊክ ሞቃዲሹሽልንግሶማልኛ637,6579,832,017$60030
ቡሩንዲ ሪፑብሊክ ቡጁምቡራፍራንክቂሩንዲፈረንሳይኛስዋሂሊ27,8307,548,000$73938
ቡርኪና ፋሶ ኡጋዱጉሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ274,00013,228,000$1,28421
ቤኒን ሪፑብሊክ ፖርቶ ኖቮሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ112,6228,439,000$1,17624
ቦትስዋና ሪፑብሊክ ሃባሮንፑላእንግሊዝኛሴትስዋና581,7261,839,833$11,40046
ቱኒዚያ ሪፑብሊክ ቱኒስዲናርአረብኛ163,61010,102,000$8,8003
ታንዛኒያ ሕብረት ዶዶማሽልንግስዋሂሊእንግሊዝኛ945,08737,849,133$72339
ቶጎ ሪፑብሊክ ሎሜሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ56,7856,100,000$1,70023
ቻድ ሪፑብሊክ ንጃሜናሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛአረብኛ1,284,00010,146,000$1,51911
ኒጀር ሪፑብሊክ ኒያሜሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛሐውሳ1,267,00013,957,000$87210
ናሚቢያ ሪፑብሊክ ዊንድሁክናሚቢያ ዶላርእንግሊዝኛ825,4182,031,000$7,47845
ናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ አቡጃኒያራእንግሊዝኛ923,768140,003,542$1,18825
አልጄሪያ ደሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አልጄርስዲናርአረብኛ2,381,74033,333,216$7,7003
አንጎላ ሪፑብሊክ ሉዋንዳክዋንዛፖርቱጋልኛ1,246,70015,941,000$2,81340
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አዲስ አበባብርአማርኛ1,104,30075,067,000$82328
ኢኳቶሪያል ጊኔ ሪፑብሊክ ማላቦሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክእስፓኝኛፈረንሳይኛፖርቱጋልኛ28,051504,000$16,31231
ኤርትራ አስመራናቅፋትግሪኛአረብኛ117,6004,401,000$1,00013[[Image:LocationEritr

ea.svg|150px]]

ካሜሩን ሪፑብሊክ ያዉንዴሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛእንግሊዝኛ475,44217,795,000$2,42126
ኬንያ ሪፑብሊክ ናይሮቢኬንያ ሽልንግስዋሂሊእንግሊዝኛ580,36734,707,817$1,44536
ካፔ ቬርዴ ሪፑብሊክ ፕራያኤሽኩዶፖርቱጋልኛ4,033420,979$6,41814a
ቆሞሮስ ደሴቶች ሕብረት ሞሮኒፍራንክአረብኛፈረንሳይኛ2,235798,000$1,66043a
ኮት ዲቯር ሪፑብሊክ ያሙሱክሮ
ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ322,46017,654,843$1,60020
ኮንጎ ሪፑብሊክ ብራዛቪልሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ342,0003,999,000$1,36933
ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኪንሻሳፍራንክፈረንሳይኛ2,344,85863,655,000$77434
ዚምባብዌ ሪፑብሊክ ሀራሬዚምባብዌ ዶላርሾናንዴቤሌእንግሊዝኛ390,75713,010,000$2,60747
ዛምቢያ ሪፑብሊክ ሉሳካክዋቻእንግሊዝኛ752,61411,668,000$93141
የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ ባንጊሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክሳንጎፈረንሳይኛ622,9844,216,666$1,19827
ዩጋንዳ ሪፑብሊክ ካምፓላሽልንግእንግሊዝኛስዋሂሊ236,04027,616,000$1,70035
ደቡብ አፍሪቃ ሪፑብሊክ ፕሪቶሪያራንድአፍሪካንስእንግሊዝኛ1,221,03747,432,000$12,16148
ጂቡቲ ሪፑብሊክ ጅቡቲፍራንክአረብኛፈረንሳይኛ23,200496,374$2,07029
ጊኒ ሪፑብሊክ ኮናክሪፍራንክፈረንሳይኛ245,8579,402,000$2,03517
ጊኒ ቢሳው ሪፑብሊክ ቢሳውሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፖርቱጋልኛ36,1251,586,000$73616
ጋምቢያ ሪፑብሊክ ባንጁይዳላሲእንግሊዝኛ10,3801,517,000$200215
ጋቦን ሪፑብሊክ ሊብረቪልሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ267,6681,384,000$7,05532
ጋና ሪፑብሊክ አክራሴዲእንግሊዝኛ238,53423,000,000$2,70022
ግብጽ አረባዊ ሪፑብሊክ ካይሮግብጽ ፓውንድአረብኛ1,001,44980,335,036$4,8365

አውሮጳውያን አገሮች ሥር የሚተዳደሩ ግዛቶች ለማስተካከል

የአገር ስምሰንደቅ ዓላማዋና ከተማገንዘብብሔራዊ ቋንቋየቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትርየሕዝብ ብዛትየሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላርካርታ
ካናሪያ ደሴቶች (እስፓኝ) ላስ ፓልማስ ደ ግራንድ ካናሪያ እና ሳንታ ክሩዝ ደ ተኔሪፍዩሮእስፓኝኛ7,4471,995,833N/A6
ሲዩታ (እስፓኝ) ሲዩታዩሮእስፓኝኛ2876,861N/A2a
ማዴይራ (ፖርቱጋል) ፉንቻልዩሮፖርቱጋልኛ828245,806N/A1
ማዮት (ፈረንሳይ) ማሙድዙዩሮፈረንሳይኛ374186,452$2,60043b
መሊያ (እስፓኝ) የለምዩሮእስፓኝኛ2072,000N/A2b
ሬዩኒዮን (ፈረንሳይ) ሳን ደኒዩሮፈረንሳይኛ2,512793,000N/A44b
ሴይንት ሄሌና (ብሪታንያ) ጄምስታውንሴይንት ሄሌና ፓውንድእንግሊዝኛ3,9264,250N/A40b
ሰሐራዊ የአረብ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክሞሮኮ ሥር ኤል አዩንበር ሌህሉሞሮኮ ዲራምአረብኛእስፓኝኛ267,405266,000N/A7

ይህንን ይመልከቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገሮች