ፈረንሳይኛ
ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣ ቻድ፣ ቶጎ፣ ...
እንደ ሌሎቹ ሮማንስ ቋንቋዎች፣ የፈረንሳይኛ አመጣጥ ከሮማይስጥ ነበር።
ትንትና ለማስተካከል
ከሷዴሽ ዝርዝር 207 ዘመናዊ ፈረንሳይኛ ቃላት፣ 161 ወይም 78% በቀጥታ ከሮማይስጥ ቃላት ተደረጁ።
ከተረፉትም 46 ቃላት መኃል፤
- 10 ቃላት ወይም 5% ከፍራንክኛ (ጀርማኒክ) መጡ፦ bois /ቧ/ (ደን)፤ cracher /ክራሼ/ (መትፋት)፤ gratter /ግራቴ/ (መጫር)፤ marcher /ማርሼ/ (መራመድ)፤ tomber /ቶምቤ/ (መውደቅ)፤ flotter /ፍሎቴ/ (መስፈፍ)፤ bruler /ብሩሌ/ (መቃጠል)፤ blanc /ብላንክ/ (ነጭ)፤ sale /ሳል/ (እድፋም)፤ gauche /ጎሽ/ (ግራ)
- 1 ቃል ወይም 1% ከጋውልኛ (ኬልቲክ) መጣ፦ petit /ፕቲ/ (ትንሽ)።
የተረፉት 35 ቃላት ወይም 17% የመጡ ከሮማይስጥ ሲሆን፣ ከሮማይስጥ አዲስ ትርጉም ተሰጡ።
ደግሞ ይዩ፦ wikt:Wiktionary:የፈረንሳይኛ_ቅድመ-ታሪካዊ_አመጣጥ_-_ሷዴሽ_ዝርዝር
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ