ውክፔዲያ:የኃላፊነት ማስታወቂያ
ውክፔድያ በብዙ ሰዎች በጋራ የሚጻፍ እና የሚስተካከል መጽሓፈ-ዕውቀት ነው። የመጽሐፈ-ዕውቀቱ አሠራር ማንኛውም የኢንተርኔት ግንኙነት ያለው ሰው እንዲለውጠው ይፈቅዳል። በዚህ መጽሐፈ-ዕውቀት የተገኘ መረጃ እንዳለ ባለሙያ በሆነ ሰው ምናልባት አልታየምና ይንጠቀቁ።
ይህ ማለት ያለው መረጃ ትክክለኛ እና አስተማማኝ አይደለም ማለት ሳይሆን ዊኪፔዲያ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም።
ማንኛውም የዊኪፔዲያ መጋቢዎች፣ ፀሀፊዎች፣ እስፖንሰሮች ወይም ሌላ ማንኛውም ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦች በማንኛውም አይነት መንገድ ሕጋዊ ኃላፊነት የለባቸውም።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchዋንፒስማርያምአሜሪካኢትዮጵያሥነ-ፍጥረትስዕል:Bilgine-sor.jpgአማርኛዘንዶኳስ ዝጀርመንSpecial:Searchየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንኔዘርላንድአስቴር አወቀየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝመዝገበ ቃላትቢግ ማክግብረ ስጋ ግንኙነትሩሲያቅዱስ ያሬድመደብ:ሆላንድቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)እርዳታ:ይዞታታከለ ኡማ ባንቲቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴቀልዶችበር:ታሪክእምስኢየሱስአዶልፍ ሂትለርዳግማዊ ምኒልክበር:ኢትዮጵያፖከሞንሥርዓተ ነጥቦችመደብ:ፈሊጣዊ አነጋገርእስራኤልዩ ቱብዓፄ ቴዎድሮስ