ኤስዋቲኒ
(ከስዋዚላንድ የተዛወረ)
ኤስዋቲኒ (እንግሊዝኛ Kingdom of Eswatini) የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2018 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል።
የኤስዋቲኒ መንግሥት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Nkulunkulu Mnikati wetibusiso temaSwati | ||||||
ዋና ከተማ | ሎባምባ፥ምባባኔ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ፥ ሲስዋቲ | |||||
መንግሥት ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር | 3ኛ ምስዋቲ ባርናባስ ሲቡሲሶ ድላሚኒ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 17,363 (153ኛ) 0.9 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2021 እ.ኤ.አ. ግምት የ2017 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 1,172,000 (155ኛ) 1,093,238 | |||||
ገንዘብ | ሊላንጌኒ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +268 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .sz |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ