ሊብረቪል
ሊብረቪል (Libreville) የጋቦን ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 661,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 00°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 09°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ፈረንሳይ በ1831 ዓ.ም. ዙሪያውን ካገኙ በፊት፣ የረጅም ጊዜ ኗሪዎቹ የምፖንግዌ ጎሣ ነበሩ። ከተማው 'ጋቦን' ተብሎ የንግድ ጣቢያ እንዲሆን በ1835 ዓ.ም. ተሠራ። ከባርነት ነጻ የወጡ ጥቁሮች በዚያ ስለ ሰፈሩ ከ1840 ጀምሮ ፍሪታውንን በመምሰል ቦታው 'ሊብረቪል' ('ነጻ ከተማ' በፈረንሳይኛ) ተሰየመ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ