ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።

የጅቡቲ ሪፐብሊክ
جمهورية جيبوتي
ጁምሁሪያት ጂቡቲ
République de Djibouti

የጅቡቲ ሰንደቅ ዓላማ የጅቡቲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር «Unité, Égalité, Paix»
(አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም)
የጅቡቲመገኛ
የጅቡቲመገኛ
ጅቡቲ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማጅቡቲ
ብሔራዊ ቋንቋዎችፈረንሳይኛዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ግማሽ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
እስማኤል ኦማር ገለህ
አብዱልካድር ካሚል ሞሐመድ
ዋና ቀናት
ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱
(June 27, 1977 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
23,200 (149ኛ)
0.09
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
864,000 (160ኛ)
460,700
ገንዘብየጅቡቲ ፍራንክ
ሰዓት ክልልUTC +3
የስልክ መግቢያ+253
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.dj

ታሪክ ለማስተካከል

የጅቡቲ ታሪክ የሺህ ዓመታት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ከግብፅሕንድቻይና የተለያዩ ሽቶዎችና ቅመማትን በእንስሳ ቆዳ ይገዙ ነበር። ከአረብ ልሳነ ምድር አቅራቢያ ስለነበሩ ሱማሌዎችአፋሮች ወደ እስልምና በድሮ ጊዜ ከተለወጡት ሕዝቦች መካከል ይገኛሉ።

የአመራር ክልሎች ለማስተካከል

ጅቡቲ በአምስት ክልሎችና አንድ ከተማ ተከፍላለች። እነዚህም፦