ማላዊአፍሪካ ውስጥ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሃገር ናት። ከማለዊ ጋር የሚገናኙ ሀገሮች ታንዛኒያዛምቢያ እና ሞዛምቢክ ናቸው። ማላዊ ሐይቅ የሀገሪቱን 1/3 መሬት ይይዛል።

የማላዊ ሪፑብሊክ
Dziko la Malaŵi

የማላዊ ሰንደቅ ዓላማ የማላዊ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የማላዊመገኛ
የማላዊመገኛ
ዋና ከተማሊሎንግዌ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእንግሊዝኛ, ቺቸዋ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
 
አርሰር ፒተር ሙጣሪካ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
118,480 (98ኛ)
ገንዘብክዋቻ
ሰዓት ክልልUTC +2
የስልክ መግቢያ+265


በማላዊ ውስጥ የሚገኙ ክልሎች ለማስተካከል

  • ባላል
  • ባላንታይር
  • ቺክዋዋ
  • ቺራድዙሉ
  • ቺቲፓ
  • ዴድዛ
  • ዶዋ
  • ካሮንጋ
  • ካሱንጉ
  • ሊኮማ
  • ሊሎንግዌ
  • ማቺንጋ
  • ማንጎቺ
  • ማክሂንጂ
  • ሙላንጄ
  • ምዋንዛ
  • ምዚምባ
  • ንችው
  • ንክሃታ
  • ንክሆታኮታ
  • ንሳንጄ
  • ንቺሲ
  • ፋሎምቤ
  • ረምፊ
  • ሳሊማ
  • ታዮሎ
  • ዞምባ