ሞሪታኒያ (አረብኛ፡ موريتانيا‎) በይፋ የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ ከአትላንቲክ ውቂያኖስ፣ በደቡብ-ምዕራብ ከሴኔጋል፣ በምሥራቅና ደቡብ-ምሥራቅ ከማሊ፣ በሰሜን-ምሥራቅ ከአልጄሪያ፣ እና በሰሜን-ምዕራብ ከምዕራባዊ ሣህራ ጋር ትዋሰናለች። የአገሩዋ ስም የመጣው ከጥንቱ የሞሪታኒያ መንግሥት ነው። ዋና እና ትልቁዋ ከተማዋ ኑዋክሾት ናት።

የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ
الجمهورية الإسلامية الموريتانية
አል-ጀምኸሪያህ አል-እስላሚያህ አል-መሪታኒያህ
République Islamique de Mauritanie
ሬፑብሊክ ኢስላሚክ ዴ ሞሪቴኒ

የሞሪታኒያ ሰንደቅ ዓላማ የሞሪታኒያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር የሞሪታኒያ ብሔራዊ መዝሙር
የሞሪታኒያመገኛ
የሞሪታኒያመገኛ
ሞሪታኒያ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማኑዋክሾት
ብሔራዊ ቋንቋዎችአረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት

ጠቅላይ ሚኒስትር
ወታደራዊ
ሞሐመድ ኡልድ አብደል አዚዝ
ያህያ ኡልድ ሃደሚን
ዋና ቀናት
ኅዳር ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም.
(November 28, 1960 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
1,030,700 (29ኛ)
0.03
የሕዝብ ብዛት
የ2005 እ.ኤ.አ. ግምት
የ1988 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
3,069,000 (135ኛ)
1,864,236
ገንዘብኡጊያ
ሰዓት ክልልUTC +0
የስልክ መግቢያ222
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.mr

ታሪክ ለማስተካከል

በዛሬው ሞሪታንኒያ በመጀመሪያ የሠፈሩት የባፎር ሰዎች ነበሩ። እነዚህ ስዎች ከዘላን ሕይወት ወደ ግብርና ከተቀየሩት የመጀመሪያ የሰሃራ ሕዝቦች አንዱ ናቸው። ከ5ኛው እስከ 7ኛው ምዕተ ዓመት፣ ባፎሮች በበርበር ህዝቦች ፍልሰት ምክኒያት ተፈናቀሉ።

ግብርና ለማስተካከል

ብዙዎቹ የሞሪታኒያ ሕዝብ በመቆያ ግብርና ቢኖሩም ይሄ ወደ ውጭ አገር ለመላክ አይደለም። በተለይ ወደ ውጭ የሚላከው ብረትፔትሮሊየም፣ እና ዓሣ ናቸው።

አስተዳደራዊ ክለሎች ለማስተካከል

ኑዋክሾት

ሞሪታኒያ በ12 ዊላያ በሚባሉ ክልሎችና በአንድ የአስተዳደር አካባቢ ተከፍላልች። እነዚህም ክልሎች በ44 ሙጋታ በሚባሉ ክፍሎች ተከፍለዋል።

ክልልዋና ከተማ
አድራርአታር
አሳባኪፋ
ብራክናአሌግ
ዳክሌት ኑዋዲቡኑዋዲቡ
ጎርጎልካኤዲ
ጉዊዲማካሴሊቤቢ
ሆድ ኤክ ቻርጉዊኔማ
ሆድ ኤል ጋርቢአዩን ኤል አትሩስ
ኢንቺሪአክጁጅት
ኑዋክሾት (አስተዳደር አካባቢ)
ታጋንትቲጂክጃ
ቲሪስ ዜሙርፍኤዴሪክ
ትራርዛሮሶ
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ሞሪታኒያ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።