ዋጋዱጉ
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 962,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 12°22′ ሰሜን ኬክሮስ እና 01°31′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በ1433 ዓ.ም. የዮንዮንሴ ወገን የኒንሲን ወገን ሲያሸንፍ ከተማውን ከኒንሲ ይዘው ስሙን ከኩምቢ-ቴንጋ ወደ ዎጎዶጎ ቀየሩት። በጊዜ 'ዎጎዶጎ' እንደ ዛሬው አጠራር 'ዋጋዱጉ' ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ