ፍርድ ቤት
ፍርድ ቤት ፍርድ የመስጠት ስልጣን ያለው የ መንግስት አካል ነው። ከሶስቱ ከፍተኛ የመንግስት አካላት ማለትም ህግ አውጭ፣ ህግ ተርጓሚ እና ህግ አስፈጻሚ አንዱ ነው። ይህ አካል ህግ ተርጓሚ የሚባለው ነው። የወንጀለኛ መቅጫ ህግ፣ ሲቪል ህግ፣ አስተዳደራዊ ህግ እና ሌሎች ህጎችን በየህግ የበላይነት ላይ መሰረት በማድረግ ይተረጉማል።
ታሪክ ለማስተካከል
ፍርድ በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያለው ክንውን ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ ወይም ባህል በበላ ልበልሃ እየታገዘ በመንደር ሽማግሌዎች ወይም በሀገረ ገዥዎች ፊት ይቀርብ ነበር። ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አገዛዝ ወዲህ በዘመናዊው የመንግስት መዋቅር የህግ ተርጓሚነትን የመንግስት ሰልጣን ተሰጥቶት መንግስት በሾማቸው ዳኞች ይመራል።
ገለልተኝነት ለማስተካከል
ይህ አካል በዘመናዊዉ የዴሞክራሲ መርህ ከየትኞቹም የመንግስት አካላት በገለልተኝነት ይንቀሳቀሳል። ሶስቱም የመንግስት አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም። በሃገሪቱ የሚገኝ ማንኛውም ዜጋ፣ አካል፣ ወይንም ተቋም ይዳኝበታል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchማርያምየአድዋ ጦርነትአበበ ቢቂላጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌኤችአይቪሥርዓተ ነጥቦችጎርፍዓፄ ቴዎድሮስእርዳታ:ይዞታኢትዮጵያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትገበጣዳግማዊ ምኒልክቅዱስ ያሬድየጋብቻ ሥነ-ስርዓትየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችላሊበላጥላሁን ገሠሠሐና ወኢያቄምኃይሌ ገብረ ሥላሴኤድስቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴአማርኛውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌሥነ-ፍጥረትልዩ:RecentChangesትግራይ ክልልየቅርጫት ኳስየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንጀርመንመጽሐፍ ቅዱስየእናቶች ቀንሳህለወርቅ ዘውዴመለስ ዜናዊግንቦት