ህግ አውጭ
ህግ አውጭ (legislature) የሚባለው በአንድ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ውስጥ ከፍተኛው የስልጣን አካል ነው። በአብዘሃኛዎቹ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ይህ አካል ፓርላማ የሚባለው ነው። በሌሎች ደግሞ እንደ አሜሪካ ባሉ ሀገሮች ኮንግረስ የዚህን አካል ሚና ይጫወታል። የዚህ አካል ዋና ስራ የሀገሪቱን መተዳደሪያ ደንብ እና ህጎች ማውጣት ነው።
ደግሞ ይዩ
ለማስተካከል🔥 Top keywords: ዋናው ገጽውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌልዩ:Searchአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስኢትዮጵያአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞሥርዓተ ነጥቦችቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴአርሰናል የእግር ኳስ ክለብSpecial:Searchዳግማዊ ምኒልክጎንደር ከተማላሊበላአማርኛኃይሌ ገብረ ሥላሴቅዱስ ያሬድዶናልድ ጆን ትራምፕየቃል ክፍሎችአስቴር አወቀቡሩንዲማንችስተር ዩናይትድመጽሐፍ ቅዱስየአድዋ ጦርነትአቡነ ጴጥሮስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባኢየሱስጥሩነሽ ዲባባየተፈጥሮ ሀብቶችቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልኤድስስዕል:3-apoch-1-cr.pdfማህተማ ጋንዲሐረርዐቢይ አህመድቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ግብረ ስጋ ግንኙነትመደብ:የፖለቲካ ጥናት