ህግ በጥቅል ትርጉሙ የደንቦችና የመመርያዎች አተገባበር ስርዓት ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በመንግሥት የሚወጡ ደንቦችና መመርያዎች ተፈፃሚ እንዲሆኑ የሚያስገድድ ስርዓት ነው ።የህግ ትክክለኛ ብያኔ ለዘመናት ያከራከረ ጉዳይ ሲሆን ÷ የተለያዩ የአስተሳሰ ጎራዎች ÷ "ሳይንሳዊና ጥበባዊ የፍትህ አሰጣጥ ነው" ብለው ይጠሩታል ።

ለምሳሌ መብራት ሐይል ከ ስነ ዜጋ መጸሐነ ረ.ሞ.አ