ዴሞክራሲ
ዴሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ሲሆን ትርጓሜውም ሕዝባዊ መንግስት ማለት ነው። በሌላ አባባል ዲሞክራሲ ማለት ህዝብ የሚያስተዳድረውን አካል ያለምንም ተፅዕኖ ከመካከሉ መርጦ ሥልጣን የሚሰጥበት ሥርዓት ነው።

*ሰማያዊ -- በጣም ዲሞክራሲያዊ (woደ 10 የተጠጋ
*ጥቁር -- ትንሽ ዲሞክራሲያዊ (ዎደ 0 የተጠጋ)[1]

ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ
ዋቢ ጽሑፎች Edit
- ^ "Democracy Index 2017 - Economist Intelligence Unit".
- ^ Christiano, Tom, "Democracy", The Stanford Encyclopedia of Philosophy (Fall 2018 Edition), Edward N. Zalta (ed.), forthcoming URL = <https://plato.stanford.edu/archives/fall2018/entries/democracy/>.