ኡርዱ
ኡርዱ (اُردُو) (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ (ላሽካሪ لشکری) ነው) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
በሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ጽሕፈት ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።
ደግሞ ይዩ ለማስተካከል
🔥 Top keywords: አንዶራ ላ ቬላአንዶራዋናው ገጽፋሲካካናዳአርክቲክ ውቅያኖስጂፕሲዎችልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአውሮፓመደብ:ኢንተርኔትዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዳግማዊ ምኒልክዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትአማርኛአርሰናል የእግር ኳስ ክለብግብረ ስጋ ግንኙነትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴእምስውክፔዲያእርዳታ:ይዞታማርያምየዮሐንስ ወንጌልአዲስ አበባውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌልዩ:RecentChangesኢየሱስየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርእየሱስ ክርስቶስክርስቲያኖ ሮናልዶግዕዝገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችላሊበላትንሳዔመዝገበ ቃላትስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)