ሚያዝያ ፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፫ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - ‘ቢትልስ’ (Beatles) የሚባለው የሙዚቃ ቡድን ዓባላት እርስ በእርስ ባለመስማማታቸው እንደተበተኑ የቡድኑ ዓባል የነበረው ፖል መካርትኒ ይፋ አደረገ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

{{en} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/april/10/newsid_4400000/4400137.stm

(እንግሊዝኛ) http://www.thepeoplehistory.com/april10th.html

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ