ታህሳስ ለማስተካከል

የታኅሣሥ ቀናት
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930

ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው።

«ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ካ-ሔር-ካ» (የሔሩ መናፍስት) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀመርያ ነው።


በታኅሣሥ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች ለማስተካከል

ዘመን ለማስተካከል

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  1. ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-26 የተወሰደ.