ኦሮሞ'ኢትዮጵያ፣ በኬንያና፣ በሶማሊያ የሚኖር ማህበረሰብ ነው። ኦሮሞ ማለት በገዳ ሥርኣተ መንገሥት ስር ይተዳደር የነበረ ህዝብ ነው። በገዳ መንግሥት ስር የአገር መሪ በየ፰ቱ (ስምንት) ዓመት የሚቀይር ሲሆን በተለያዩ የኦሮሞ ክልሎች ንጉሣን እንደነበሩም ታሪክ ይነግረናል። በኦሮሚያ ክልሎች ከነበሩት ንጉሦች መካከል የታወቁት አባ ጂፋር ናቸው። የኦሮም ሕዝብ ከግራኝ ወረራ በኋላ ሰሜኑን ኢትዮጵያ ወሯል። በአንድ ሺ ስምንት መቶ ክፍለዘመን ማለቂያ ላይ በንጉሥ ዳግማዊ ምኒልክ አማካኝነት ከአቢሲኒያ ጋር ተቀላቀሎ ኢትዮጵያ ስትመሰረት፣ የቀዳሚ ሃገሩ ሕዝብ ችግር አሳልፏል።

እንደ ሌሎች ኩሺቲክ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች፣ ከጥንት ጀምሮ ትውልዳቸው ከጥንታዊው ኩሽ መንግሥት ጋር ግንኙነት አለው። ሆኖም በሃይል ስጋት መገንጠልን ያሰቡ ወገኖች ጥቂት ናቸው።

ኦሮሞ
አጠቃላይ የሕዝብ ብዛት
35,000,000[1]
በስፋት የሚኖሩባቸው አካባቢዎች
 ኢትዮጵያ39,489,000[2]
 ኬንያ818,000[3]
 ሶማሊያ256,300[4]
 የመን189,000
 አሜሪካ150,563
 ጀርመን90,000
 የብሪታንያ መንግሥት28,000
 ጅቡቲ25,664
 ካናዳ17,580[5]
 አውስትራልያ12,000
 ሳዑዲ አረቢያ10,000
 ግብፅ3,100[6]
ቋንቋዎች

ኦሮሚኛ

ሀይማኖት

ሱኒ እስልምና 22.5%፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና 53.5%፣ ፕሮቴስታንት ክርስትና 17.7%, ባህላዊ እምነት 3.3%

ተዛማጅ ብሔሮች

አፋርአገውቤጃሳኦሶማሌ

ታዋቂ ሰዎች

ለማስተካከል

ጀኔራል አብዲሳ አጋ፤ ኣትሌት አበበ ቢቂላ፣ ኣትሌት ጥሩነሽ ዲባባ፤ ኣትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ ኣትሌት ቀነኒሳ በቀለ፤ ጀኔራል ከበደ ብዙነሽኣጋሪ ቱሉመንግስቱ ኣበበና ሌሎችም ይገኛሉ።

ማመዛገቢያ

ለማስተካከል
  1. ^ Oromo people, Joshua Project
  2. ^ መለጠፊያ:Cite document
  3. ^ "Ajuran, Garreh, Orma, Oromo-Boran, Oromo-Sakuye, Oromo-Gabbra, Rendille".
  4. ^ Oromo-Tulama, Oromo-Southern
  5. ^ Statistics Canada – Ethnocultural Portrait of Canada Highlight Tables, 2006 Census
  6. ^ Oromo-Tulama