ፍራንሲስ ድረይክ
ሰር ፍራንሲስ ድረይክ (Francis Drake 1532-1588 ዓም.) የኢንግላንድ መርከበኛ፣ የግል ቅጥረኛ ዘራፊ፣ ዠብዱኛ፣ ባርያ ነጋዴና ተጓዥ ነበረ።
የፈርዲናንድ ማጄላን መርከቦች ከደረይክ በፊት አለሙን ሁሉ ዙረው ነበር። ይሁንና ማጄላን እራሱ በጉዞው ላይ ስላረፈ፣ የድረይክ ዓለም ዙሪያ ጉዞ በአንድ መሪ ሥር የነበረው መጀመርያው ጊዜ ነበረ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችኤችአይቪጥላሁን ገሠሠገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችቅዱስ መርቆሬዎስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዓፄ ቴዎድሮስአበበ ቢቂላአፈወርቅ ተክሌገበጣኢትዮጵያእርዳታ:ይዞታኤድስልዩ:RecentChangesቅዱስ ያሬድስዕል:Keristo1.pdfኢየሱስዳግማዊ ምኒልክመጽሐፍ ቅዱስቴዲ አፍሮጣይቱ ብጡልየአድዋ ጦርነትአዲስ አበባአማርኛመዝገበ ቃላትቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ጨዋታዎችላሊበላУчастник:Zoner30ሀዲስ ዓለማየሁበዓሉ ግርማጉራጌቤተክርስቲያንየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየማቴዎስ ወንጌልጋብቻ