ደን
- ይህ መጣጥፍ ስለ ፈርዖኑ ደን ነው። ለብዙ ዛፎች መሬት ጫካን ይዩ።
ደን የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት (1ኛው ሥርወ መንግሥት) ፈርዖን ነበረ። ስሙ «ደን» ለመጀመርያው ጊዜ የስዕል ቃል ሳይሆን እንደ ፊደላት ለተናባቢ በሚጠቅሙ ምልክቶች (ደ፣ ነ)
|
ተጻፈ። ሌላ ስም ሰምቲ ነበረው፣ ይህ ግን በስዕል ቃል ተጻፈ። በልጅነቱ ንጉሥ ሆኖ እናቱ መርኒት እንደራሴ ሆና ገዛች።
በስመቲ ዘመን የአባይ ሸለቆ ሕዝብ ቁጥር እጅግ ስለ በዛ ብዙ ሕንጻዎች ተሠሩ። በመቃብሩ አንድ ማኅተም የሥርወ መግሥቱ ፈርዖኖች ይዘርዝራል፦ ናርመር፣ አሃ (1 ቴቲ)፣ ጀር፣ ጀት፣ ደን እና መርኒት። ከያንዳንዱ ንጉሥ ስም በፊት «ቀንታመንቲው ሔሩ» የሚለው አርዕስት ይታያል። እነኚህ የአረመኔ ጣኦታት ስሞች ነበሩ። 136 ሎሌዎች ደግሞ ከሰምቲ ጋራ ተቀበሩ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽመለጠፊያ:Country data አንዶራልዩ:Searchእርዳታ:ይዞታስዕል:1ethhist-13-cr.pdfልዩ:RecentChangesኢትዮጵያሃንጉልአማርኛ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌፋይዳ መታወቂያቅዱስ ያሬድሥርዓተ ነጥቦችዓፄ ቴዎድሮስሥነ-ፍጥረትዳግማዊ ምኒልክቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴቅድስት አርሴማኢድ አል ፈጥርውክፔዲያሥላሴሚካኤልመዝገበ ቃላትfrewvእግዚአብሔርቤተክርስቲያንዘጠኙ ቅዱሳንግብረ ስጋ ግንኙነትየማቴዎስ ወንጌልኮሶ በሽታማርያምስልጤስዕል:የቅዱስ-ያሬድ-ዜማ-ምልክቶች.pdfየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርመጽሐፍ ቅዱስየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልት