የአዳም መቃብር

የአዳም መቃብር በላሊበላ ውስጥ ከሚገኘው ቤተ ጎለጎታ ምዕራብ የሚገኘውን ትልቅ አራት ማዕዘን ደንጊያ ነው። በግድግዳው ላይ በመስቀል አምሳያ የተቀረጹት የመቋማምያ እና መጽሐፍትን የያዙ ቅዱሳን ለቦታው መስህብነትን ይሰጡታል።

የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
የአዳም መቃብር

የአዳም መቃብር
የአዳም መቃብር
አገርኢትዮጵያ
ዓይነትባሕላዊ
መመዘኛc(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ18
አካባቢ**አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ1970  (2ኛ ጉባኤ)
የአዳም መቃብር is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
የአዳም መቃብር
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል