ቤተ መርቆሬዎስ


ቤተ መርቆሬዎስ ቅዱስ ላሊበላ ካሳነጻቸው አስራ አንዱ አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። ቤት ከርስቲያኑ በቅዱስ መርቆሬዎስ ስም ከመሰየሙ በፊት የፍትህ አግልግሎት ይሰጥበት እንደንበር አሁን የተገኙ መረጃወች ይጠቁማሉ። ከነዚህ መረጃወች መካከል የእግር ብረቶች ቋሚ ምስክር ናቸው። ህንጻው ልበዙ ጊዜ ፈርሶ የነበር ሲሆን የአካባቢው ህዝብ በ1982 በአደረገው የገንዘብ ማሰባበሰብና መልሶ መገንባት ስራ፣ ታቦቱ እንደገና ወጥቶ ከነበረበት ቤተ አማኑኤል እንደገና ሊገባ ችሏል።

የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተ መርቆሬዎስ

ቤተ መርቆሪዮስ
ቤተ መርቆሬዎስ
አገርኢትዮጵያ
ዓይነትባሕላዊ
መመዘኛc(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ18
አካባቢ**አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ መርቆሬዎስ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ መርቆሬዎስ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል