የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ

République Centrafricaine
Ködörösêse tî Bêafrîka

የየመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ሰንደቅ ዓላማ የየመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የየመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክመገኛ
የየመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክመገኛ
ዋና ከተማባንጊ
ብሔራዊ ቋንቋዎችፈረንሳይኛ (መደበኛ), ሳንጎ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ፎስተን-አሻንዥ ቷዴራ
ሳምፕሊስ ሳራንጂ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
622,984 (42ኛ)
ገንዘብCFA ፍራንክ
ሰዓት ክልልUTC +1
የስልክ መግቢያ+236


1952 ዓም የፈረንሳይ ኡባንጊ-ሻሪ ቅኝ ግዛት «የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ» ተብሎ ነፃነቱን አገኘ። በ1969 ዓም የሀገሩ ፕሬዝዳንt ዦን-በደል ቦካሣ እራሱን «ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ቦካሣ» ሹሞ እስከ 1972 ዓም ድረስ የሀገሩ አጠራር «የመካከለኛው አፍሪካ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት» ሆኖ ነበር።