ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛRépublique démocratique du Congo) ወይም ኮንጎ-ኪንሳሻመካከለኛ አፍሪቃ የምትገኝ አገር ናት።

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
République Democratique du Congo

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ሰንደቅ ዓላማ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Debout Congolais

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክመገኛ
የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክመገኛ
ዋና ከተማኪንሻሳ
ብሔራዊ ቋንቋዎችፈረንሳይኛ,ሊንጋላኪኮንጎስዋሂሊጪሉባ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
 
ዦሰፍ ካቢላ
ዋና ቀናት
ሰኔ 23 ቀን 1952
(June 30, 1960 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከቤልጅግ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
2,345,410 (11ኛ)

3.32
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
82,243,000 (16ኛ)
ገንዘብየኮንጎ ፍራንክ
ሰዓት ክልልUTC +1 እስከ +2
የስልክ መግቢያ+243
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.cd