አሪዞና (Arizona) በምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ኒው ሜክሲኮዩታህኔቫዳካሊፎርኒያ እና ኮሎራዶ ያዋስኑታል።

አሪዞና ክፍላገር
የአሪዞና ባንዲራየአሪዞና ማኅተም
ዋና ከተማፊኒክስ
ትልቋ ከተማፊኒክስ
አገረ ገዥጃኔት ናፖሊታኖ
የመሬት ስፋት295,254 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 6ኛ)
የሕዝብ ብዛት5,130,632(ከአገር 20ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

February 14,1912 እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ)31"20'N እስከ 37"N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ)109"3'W እስከ 114"50'W
ከፍተኛው ነጥብ3,851ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ21ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ1,250ሜ.
ምዕጻረ ቃልAZ
ድረ ገጽwww.az.gov


መንግሥት ለማስተካከል

የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ ላልተወሰነ ብዛት ይመረጣሉ። ከ4 ጊዜ በላይ በተካካይ መመረጥ ግን አይችሉም። የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በአስተዳዳሪ የሚመራ ሲሆን ለ4 ዓመት ሥልጣን ላይ ይቆያል። ያልተወሰነ ጊዜ መወዳደር ሲቻል ከሁለት ጊዜ በላይ ግን በተካካይ መመረጥ አይፈቀድም።

መልከዓ-ምድር ለማስተካከል

ልክ በደቡብ-ምዕራብ እንደሚገኙ ሌሎች ስቴቶች በረሃማ ነው።

ክልሎች (ካውንቲዎች) ለማስተካከል

አሪዞና ካውንቲዎች
ካውንቲየተመሠረተበት ዓ.ም. (እ.ኤ.ኣ.)የመንግስት መቀመጫ
አፓቼ ካውንቲ1879ሴንት ጆንስ
ኮቻይስ ካውንቲ1881ቢስቢ
ኮኮኒኖ ክውንቲ1891ፍላግስታፍ
ሒላ ካውንቲ1881ግሎብ
ግራህም ካውንቲ1881ሳፎርድ
ግሪንሊ ካውንቲ1909ክሊፍተን
ላ ፓዝ ካውንቲ1982ፓርከር
ማሪኮፓ ካውንቲ1871ፊኒክስ
ሞሃቬ ካውንቲ1864ኪንግማን
ናቫሖ ካውንቲ1895ሆልብሩክ
ፒማ ካውንቲ1864ቱሳን
ፒናል ካውንቲ1875ፍሎረንስ
ሳንታ ክሩዝ ካውንቲ1899ኖጋሌስ
ያቫፓይ ካውንቲ1862ፕሬስኮት
ዩማ ካውንቲ1864ዩማ

ኢኮኖሚ ለማስተካከል

ባንድ ጊዜ አሪዞና ከአሜሪካ ትልቁ የጥጥ አምራች ነበረ።

ህዝብ ለማስተካከል

በ2004 እ.ኤ.አ. አሪዞና 5,743,834 የሚገመት የሕዝብ ብዛት አላት።

የዘር ክፍልፍል፦

  • 63.8% ነጭ
  • 25.3% ላቲን
  • 5% ቀይ-ህንድ
  • 3.1% ጥቁር
  • 1.8% ኤስያን
  • 2.9% ክልስ

ቋንቋ ክፍልፍል (እንደ 2000 እ.ኤ.አ.)፦

ጾታ፦

  • 49.9% ወንድ
  • 50.1% ሴት

ሃይማኖት፦

ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች ለማስተካከል

ስቴት ዩኒቨርስቲዎች