ሐሙስ የሳምንቱ አምስተኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ በኋላ ከዓርብ በፊት ይገኛል። ስሙ ሐምስ (አምስተኛ) ከሚለው የግዕዝ ቁጥር የወጣ ነው።

ቋንቋስምትርጉም
ጀርመንኛDonnerstag (ዶነርስታግ)የነጎድጓድ (አምላክ) ቀን
ቻይንኛ星期四 (ሺንግ ጪ ስር))አራተኛው ቀን ከሳምንት
እስፓንኛJueves (ህዌቨስ)ጁፒተር (አምላክ) ቀን
ፈረንሳይኛJeudi (ዡዲ)የጁፒተር ቀን
ጣልኛGiovedì (ጆቬዲ)የጁፒተር ቀን
እንግሊዝኛThursday (ርዝደይ)የነጎድጓድ ቀን
ሆላንድኛDonderdag (ዶንደርዳግ)የነጎድጓድ ቀን
ጃፓንኛ木曜日 (ሞኩዮቢ)የጁፒተር (ፈለክ) ቀን
ፖርቱጊዝQuinta-feira (ኪንታፈይራ) አምስተኛው ቀን
ዘመናዊ ግሪክΠέμπτη (ፐምፕቴ)አምስተኛው ቀን
ዕብራይስጥ יום חמישי (ዮም ሐሚሺ)አምስተኛው ቀን