አሪያሪ
የማዳጋስካር ብሄራዊ መገበያያ ገንዘብ
አሪያሪ የማዳጋስካር ብሔራዊ ገንዘብ ሲሆን አንድ አሪያሪ በ አምሥት ኢራይምቢላንጃ ይመነዘራል
ማዳጋስካር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ዘመን ጀምሮ የምትጠቀምበትን የ'ማላጋስይ ፍራንክ'፣ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በ አንድ የማላጋሲ ፍራንክ ወደ አንድ ኢራይምቢላንጃ ኂሣብ ቀየረችው።
ሳንቲሞች ለማስተካከል
በስርጭት ላይ የዋሉት ሳንቲሞች፦
አንድ ኢራይምቢራንጃአንድ፣ ሁለት፣ አራት፣ አምሥት፣ አሥር፣ ሃያ እና አምሣ አሪያሪ
የባንክ ወረቀቶች ለማስተካከል
መቶ፣ ሁለት መቶ፣ አምሥት መቶ፣ ሺህ፣ ሁለት ሺህ፣ አምሥት ሺህ እና አሥር ሺህ አሪያሪ የባንክ ወረቀት ገንዘቦች ስርጭትና ጥቅም ላይ ውለዋል።
ምንጭ ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) http://www.africaprofile.com/madagascar-currency.html Archived ኦክቶበር 11, 2008 at the Wayback Machine
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchጂፕሲዎችየአድዋ ጦርነትኤችአይቪሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአውሮፓላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአማርኛኤድስዳግማዊ ምኒልክዓፄ ቴዎድሮስቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየቅርጫት ኳስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትልዩ:RecentChangesአዲስ አበባጥላሁን ገሠሠየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላመዝገበ ቃላትውክፔዲያማንችስተር ዩናይትድሙላቱ አስታጥቄወሎሐረርምሥራቅ አፍሪካግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችትግራይ ክልልማርያምእርዳታ:ይዞታጀጎል ግንብውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌSpecial:Searchእምስ