ሰርቢያ (ሰርብኛ: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።

Република Србија
Republika Srbija
የሰርቢያ ሬፑብሊክ

የሰርቢያ ሰንደቅ ዓላማ የሰርቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Боже правде / Bože pravde

የሰርቢያመገኛ
የሰርቢያመገኛ
ዋና ከተማበልግራድ
ብሔራዊ ቋንቋዎችሰርብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
አሌክሳንዳር ቩቺች
አና ብርናቢች
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
88,361 (111ኛ)
0.13
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
7,058,322 (104ኛ)
ገንዘብዲናር
ሰዓት ክልልUTC +1
የስልክ መግቢያ+381
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.rs
.срб

ኮሶቮ ለማስተካከል

ቀይ፦ ኮሶቮን ያማይቀበሉት አገሮች፤ አረንጓዴ፦ የሚቀበሉት አገሮች

2000 ዓ.ም. ኮሶቮ የሚባል ክፍላገር ነጻነቱን አዋጀ። ይህ አድራጎት በብዙ አገሮች ቢቀበልም በሌሎች አገሮች ግን አልተቀበለም። በተለይ ሰርቢያና ሩሲያ አልተቀበሉም።