ሴባስቶፖል መድፍ
ሴቫስቶፖል መድፍ በዓፄ ቴወድሮስ ዘመን በአውሮጳውያን ሚሲዮን መሪነትና በኢትዮጵያውያን ቀጥቃጮች ረዳትነት ጋፋት፣ ደብረ ታቦር እ.ኤ.አ መስከረም 21፣ 1867 ተሰርቶ የተመረቀው መድፍ ነው። ስሙ የተወሰደው በክሪሜያ ከሚገኘው ሴባስቶፖል ከሚባለው ከተማ ነው። ለጦርነት እንዲውል አውሮጳውያኑን እራሳቸውን ባስደነቀ የአመራር ችሎታ ንጉሠ ነገሥቱ መንገድ እያሰሩ በራሳቸውም እጅ ድንጋይ ቋጥኝ እየፈነቀሉ ከደብረ ታቦር መቅደላ በ10 ቀን ያጓጓዙት መድፍ ነበር። ሆኖም ግን አፈ ጠባብ ስለነበር አንድ ጊዜ እንደተኮሰ መድፉ ፈንድቶ ከጥቅም ውጭ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchኢትዮጵያዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድአበበ ቢቂላሥርዓተ ነጥቦች2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥላሁን ገሠሠአፈወርቅ ተክሌሥነ-ፍጥረትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴአሸናፊ ከበደSpecial:Searchየአክሱም ሐውልትጉግልኤችአይቪልዩ:RecentChangesገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአማርኛአክሊሉ ለማ።ማርያምእርዳታ:ይዞታመጽሐፍ ቅዱስቅድስት አርሴማውክፔዲያመዝገበ ቃላትአክሱምውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌኃይሌ ገብረ ሥላሴላሊበላየአድዋ ጦርነትዩ ቱብግብረ ስጋ ግንኙነትዮሐንስ ፬ኛዓረፍተ-ነገርየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግዐቢይ አህመድአቡነ ተክለ ሃይማኖት