ዊሊያም ማኪንሊ
(ከፕሬዚዳን መኪንሊ የተዛወረ)
ዊሊያም ማኪንሊ (እንግሊዝኛ: William McKinley) የአሜሪካ ሃያ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1897 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ጋሬት ሆባርት እና ቴዎዶር ሮዝቬልት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1901 ነበር።
ዊሊያም ማኪንሊ William McKinley | |
---|---|
፳፭ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት | |
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፰፱ እስከ መስከረም ፬ ቀን ፲፰፻፱፬ ዓ.ም. | |
ምክትል ፕሬዝዳንት | ጋሬት ሆባርት (1897–1899 እ.ኤ.አ.) የለም (1899–1901 እ.ኤ.አ.) ቴዮዶር ሮዝቬልት(1901 እ.ኤ.አ.) |
ቀዳሚ | ግሮቨር ክሊቭላንድ |
ተከታይ | ቴዮዶር ሮዝቬልት |
፴፱ኛው የኦሃዮ አገረ ገዥ | |
ከጥር ፫ ቀን ፲፰፻፹፬ እስከ ጥር ፭ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. | |
ምክትል | አንድሪው ሀሪስ |
ቀዳሚ | ጄምስ ካምፕቤል |
ተከታይ | አሳ ቡሽኔል |
የተወለዱት | ጥር ፳፪ ቀን ፲፰፻፴፭ ዓ.ም. ናየልስ፣ ኦሃዮ፣ አሜሪካ |
የሞቱት | መስከረም ፬ ቀን ፲፰፻፺፬ ዓ.ም. በፋሎ፣ ኒው ዮርክ፣ አሜሪካ |
የተቀበሩት | ማኪንሊ ብሔራዊ መታሰቢያ ካንተን፣ ኦሃዮ፣ አሜሪካ |
የፖለቲካ ፓርቲ | ሪፐብሊካን |
ዜግነት | አሜሪካዊ |
ባለቤት | አይዳ ሳክስተን |
ልጆች | ካተሪን፣ አይዳ (ሁለቱም በልጅነታቸው ሞተዋል) |
ትምህርት | አለጌኒ ኮሌጅ አልባኒ የህግ ት/ቤት |
ሙያ | ጠበቃ |
ሀይማኖት | ሜቶዲዝም |
ፊርማ |
ይዩ
ለማስተካከል🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን