ቴዮዶር ሮዝቬልት
(ከቴዎዶር ሮዝቬልት የተዛወረ)
ቴዮዶር ሮዝቬልት (እንግሊዝኛ: Theodore Roosevelt) የአሜሪካ ሃያ ስድስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1901 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቻርልስ ፌርባንክስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1909 ነበር።
ይዩ
ለማስተካከል🔥 Top keywords: ዋናው ገጽመለጠፊያ:Country data አንዶራልዩ:Searchእርዳታ:ይዞታስዕል:1ethhist-13-cr.pdfልዩ:RecentChangesኢትዮጵያሃንጉልአማርኛ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌፋይዳ መታወቂያቅዱስ ያሬድሥርዓተ ነጥቦችዓፄ ቴዎድሮስሥነ-ፍጥረትዳግማዊ ምኒልክቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴቅድስት አርሴማኢድ አል ፈጥርውክፔዲያሥላሴሚካኤልመዝገበ ቃላትfrewvእግዚአብሔርቤተክርስቲያንዘጠኙ ቅዱሳንግብረ ስጋ ግንኙነትየማቴዎስ ወንጌልኮሶ በሽታማርያምስልጤስዕል:የቅዱስ-ያሬድ-ዜማ-ምልክቶች.pdfየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርመጽሐፍ ቅዱስየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልት