የ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሐምሌ ፮ እስከ ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፪ ዓ.ም. በዩሩጓይ ተካሄዷል። ዩሩጓይ አርጀንቲናን ፬ ለ ፪ በመርታት የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሀገር ሆናለች።

የ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ኡራጓይ
ቀናትከሐምሌ ፮ እስከ ፳፫ ቀን
ቡድኖች፲፫
ቦታ(ዎች)፫ ስታዲየሞች (በ፩ ከተማ)
ውጤት
አሸናፊ ኡራጓይ (፩ኛው ድል)
ሁለተኛ አርጀንቲና
ሦስተኛ አሜሪካ
አራተኛ ዩጎዝላቪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፲፰
የጎሎች ብዛት
የተመልካች ቁጥር434,500
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)አርጀንቲና ጉዊሌርሞ ስታቢሌ
፰ ጎሎች
ኢጣልያ 1934 እ.ኤ.አ.