ሴባስቶፖል መድፍ
ሴቫስቶፖል መድፍ በዓፄ ቴወድሮስ ዘመን በአውሮጳውያን ሚሲዮን መሪነትና በኢትዮጵያውያን ቀጥቃጮች ረዳትነት ጋፋት፣ ደብረ ታቦር እ.ኤ.አ መስከረም 21፣ 1867 ተሰርቶ የተመረቀው መድፍ ነው። ስሙ የተወሰደው በክሪሜያ ከሚገኘው ሴባስቶፖል ከሚባለው ከተማ ነው። ለጦርነት እንዲውል አውሮጳውያኑን እራሳቸውን ባስደነቀ የአመራር ችሎታ ንጉሠ ነገሥቱ መንገድ እያሰሩ በራሳቸውም እጅ ድንጋይ ቋጥኝ እየፈነቀሉ ከደብረ ታቦር መቅደላ በ10 ቀን ያጓጓዙት መድፍ ነበር። ሆኖም ግን አፈ ጠባብ ስለነበር አንድ ጊዜ እንደተኮሰ መድፉ ፈንድቶ ከጥቅም ውጭ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችኤችአይቪጥላሁን ገሠሠገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችቅዱስ መርቆሬዎስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዓፄ ቴዎድሮስአበበ ቢቂላአፈወርቅ ተክሌገበጣኢትዮጵያእርዳታ:ይዞታኤድስልዩ:RecentChangesቅዱስ ያሬድስዕል:Keristo1.pdfኢየሱስዳግማዊ ምኒልክመጽሐፍ ቅዱስቴዲ አፍሮጣይቱ ብጡልየአድዋ ጦርነትአዲስ አበባአማርኛመዝገበ ቃላትቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ጨዋታዎችላሊበላУчастник:Zoner30ሀዲስ ዓለማየሁበዓሉ ግርማጉራጌቤተክርስቲያንየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየማቴዎስ ወንጌልጋብቻ