ፒ.ዲ.ኤፍ
ተረት እና ምሳሌዎች ለህይወት አስተምህሮ ወሳኝ ሚና አላቸው ትናንት አበው በተለያዩ የህይወት ተሞክሮዎች በቃላት ለመግለጽ ከበድ በሚሉት ቃላት በውብ ቃላት በተረትና ምሳሌ ሰነደው ጥበብ አስተምህሮው ለነገው ትውልድ ማስታወሻ አበርክተው አልፈዋል ።የአበው በረከትን ማይረዳ የደመነፍስ ትውልድ ትርጉም አልባ ህይወት መኖሩን ተስፋ ብሎት ከአበው በስተጀርባ ሁኖ የተሰራን ያፈርሳል የነገ አሻረው የተባለሸ ታሪክ ለትውልድ ማስረከብ ሁኖበት አንዱ በብሄር ሌላው በእምነት አልያም በቋንቋ እያሰበ በመጥፎ ሱስ በተጠቀው ጭንቅላቱ ታሪክህን ወግህን ባህልን ማንነትን በቅፁ ሳይረዳ የተባላሸውን ሰነድ በምዕራባውያን ተረትና ምሳሌ እያጠቃሱ የወሽት ደራሲዎች አበርክቶ ሁኗል ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ