ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ


ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ፒኔዶ (መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለፒ.ኤስ.ቪ. በተከላካይነት ይጫወታል።

ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ

ሙሉ ስምፍራንሲኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ፒኔዶ
የትውልድ ቀንመስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታማዛትላንሜክሲኮ
ቁመት191 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
2002-2008 እ.ኤ.አ.ጉዋዳላጃራ171(5)
ከ2008 እ.ኤ.አ.ፒ.ኤስ.ቪ.60(4)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2004 እ.ኤ.አ.ሜክሲኮ61(1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።