ሜክሲኮ

በሰሜን አሜሪካ ውስጥ አገር

ሜክሲኮ (እስፓንኛ፦ Mexico /ሜሒኮ/) ከአሜሪካ ወደ ደቡብ የተገኘው አገር ነው። ስሙ ከጥንታዊ ኗሪዎች ከመሺካ ሕዝብ መጥቷል።

Estados Unidos Mexicanos
የተባበሩት የሜክሲኮ ግዛቶች

የሜክሲኮ ሰንደቅ ዓላማ የሜክሲኮ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Himno Nacional Mexicano

የሜክሲኮመገኛ
የሜክሲኮመገኛ
ዋና ከተማሜክሲኮ ከተማ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእስፓንኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶር
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
1,972,550 (13ኛ)
2.5
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
119,530,753 (11ኛ)
ገንዘብፔሶ
ሰዓት ክልልUTC -8 እስከ -6
የስልክ መግቢያ+52
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.mx


ዛፖፓን