ጥቁር ሰውቴዲ አፍሮ በ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው።

ጥቁር ሰው
ቴዲ አፍሮ አልበም
የተለቀቀው፳፻፬ ዓ.ም. (ካሴትና ሲዲ)
ርዝመት58:48 ደቂቃ
ቋንቋአማርኛ
አሳታሚአዲካ ኮሚውኒኬሽን ኤንድ ኢቬንትስ እና ቤሌማ ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ ማህበር

የዜማዎች ዝርዝር ለማስተካከል

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ.አርዕስትርዝመት
1.«ምኒልክ» 6:59
2.«ስለ ፍቅር» 5:42
3.«ደስ የሚል ስቃይ» 6:31
4.«ተናነቀኝ» 6:28
5.«አይዘንጋሽ ልቤ» 4:41
6.«ኦ አፍሪካዬ» 4:03
7.«ቀላል ይሆናል» 4:49
8.«ህልም አይደገምም» 5:25
9.«ፀባይ ሰናይ» 4:55
10.«ፊዮሪና» 4:53
11.«ጨዋታሽ» 4:09

ለምንዘፈነ ለማስተካከል