ጃንዩዌሪ (እንግሊዝኛ: January) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ መጀመርያው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የታኅሣሥ መጨረቫና የጥር መጀመርያ ነው። ወሩ 31 ቀኖች አሉት።

ጃንዩዌሪ የወሩ ስም በእንግሊዝኛ አጠራር ሲሆን፣ ይህ የተወረሰ ከሮማይስጥ Ianuarius /ያኑዋሪዩስ/ ነው፤ ትርግሙም «የአረመኔ ጣኦት ያኑስ ወር» ነው።

የጃንዩዌሪ ቀናት
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930