ድንቅ ነሽ
ድንቅነሽ በኢትዮጵያ የተገኘች በሳይንስ የስዎች አፈጣር ላይ በእድሜ የጥንቱን የያዘች አጽም ናት። የተገኘችውም በአፋር ክልል ውስጥ ነው። በመላው አለም የምትታወቅበት ስሟ ደግሞ Lucy ይባላል።ሉሲ የተገኘችው በታዋቂዎቹ ሳይንቲስቶች ዶናልድ ጆሃንሰን እና ይቬስ ካፐንስ ነው። ሉሲ ከ ፫.፫ 3.2 ሚሊዮን አመታት በፊት የኖረች ብርቅዬ የሰው ልጅ ዝርያ ስትሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ብሄራው ሙዝየም ተጠልላ ትገኛልች።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ