ደቡብ ወሎ ዞን
(ከደቡብ ወሎ የተዛወረ)
ደቡብ ወሎ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙት 10 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋ ፣ ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል።
ከተሞች ለማስተካከል
በዞኑ ከሚገኙ ከተሞች መካከል ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ አጅባር-ተንታ እና ሃይቅ ይገኙበታል።የወሎ ህዝብ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይና በእምነቱም ጠንካራ የሆነ ህዝብ ነው።
- ደግሞ ይዩ፦ ወሎ
ወሎ የነግድ ስም አይደለም፣ይልቁንስ የቦታ ስያሜ ነው ልክ እንደ ጎጃም እና ጎንደር
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ