ሀይቅ
(ከሃይቅ የተዛወረ)
ሐይቅ ውስን የኾነ መጠነ ዙሪያ ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሐይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲኾኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢኾን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሐይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲኾን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ የሚገኙ ሀይቆች ለማስተካከል
በኢትዮጵያ ከሚገኙ ሀይቆች መካከል ላንጋኖ፣ ጣና ፣ ዝዋይ ፣ አባያ፣ ሻላ ፣ ጫሞ ይጠቀሳሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ