የበዓላት ቀኖች

የህዝብ በዓላት በኢትዮጵያ
ቀንየበዓሉ ስምአስተያየት
መስከረም 1እንቁጣጣሽ 
መስከረም 16መስቀል 
ታኅሣሥ 24ኢድ አል ፈጥርይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
ታኅሣሥ 29ገና 
ታኅሣሥ 22ኢድ አል አደሃይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
ጥር 11ጥምቀት 
የካቲት 23የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል 
መጋቢት 22መውሊድ (የነብዩ መሃመድ የልደት ቀን)ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
መጋቢት 28ስቅለትይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
መጋቢት 30ትንሳዔ (ፋሲካ)ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1999 ዓ.ም ነው
ሚያዝያ 26የጀግኖች አርበኞች መታሰቢያ ቀን 
ግንቦት 20ደርግ የወደቀበት ቀን