የስነቃል ተግባራት

የስነ ቃል ተግባራት የሚባሉት በዋናነት አምስት ናቸው። እነርሱም የመትከልና የማጠናከር ተግባር ፣የማስተማር ተግባር ፣የማምለጥ ተግባር ፣የመግታት/የመቆጣጠር ተግባር እና የመግለጥ ተግባር ናቸው። የመትከል ተግባሩን ስናይ እንደ ችግኝ መከተል ነው ።