ምዕራባዊ ሣህራ


የምዕራብ ሳህራ ሕጋዊ ኹኔታ የሚያከርራክር ጥያቄ ነው። አብዛኛው መሬት በሞሮኮ ሥልጣን ውስጥ ሲሆን ይህ ፍጻሜ በማንኛውም ሌላ አገር አይቀበለም። ብዙ አገሮች ከሳሃራ መንግሥት ጋራ ግኙነት አላቸው። ኢትዮጵያም የሳህራዊ ኤምባሲ አላት። ነገር ግን ከምድረ በዳ በስተቀር የሳሃራ መንግሥት መሬት የለውም።

الصحراء الغربية
As-Sahrā' al-Ġarbiyyah
የሳህራ አረብ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ

የምዕራባዊ ሣህራ ሰንደቅ ዓላማ የምዕራባዊ ሣህራ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የምዕራባዊ ሣህራመገኛ
የምዕራባዊ ሣህራመገኛ
ዋና ከተማላዩን
ብሔራዊ ቋንቋዎችዓረብኛእስፓንኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ሙሃመድ አብደላዚዝ
አብደልቃድር ጣለብ ኡማር
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
266,000 (75ኛ)
ገንዘብ-
ሰዓት ክልልUTC +0
የስልክ መግቢያ-
የሞሮኮ ሥልጣን ክልል (ቢጫ) እና የሳሃራ ሥልጣን ክልል (ቀይ) በግድግዳ ተለይተዋል።