ጀግንነትን የሚያሞግሱ

ሃላፊነት የለብኝም። ጥፋት አላጠፋሁም። የራስህ ጥፋት ነው፣ የኔ አይደለም።
ጥሩ ጥሩ እንድትሰራ አስተምሬሃለሁ። በሌብነትና በውሸት ብትገኝ ውርድ ከራሴ።