ኮሎምቢያ
ኮሎምቢያ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ብዙ ህይወት አማዞን ወንዝ በበረሃዋ፣ በብዙ ሞቃታማ የአየር ጠባይ፣ በሁለት የባህር ድንበሮች፣ በታሪክ፣ በምርጥ ቤተመፃህፍት፣ በሜሪድያን፣ በብዙ የአእዋፍ ዝርያዎች፣ ቡና እና ብዙ መድሃኒቶች ታዋቂ ነው።.
የኮሎምቢያ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ዋና ከተማ | ቦጎታ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት | የአንድነት ፕሬዚዳንታዊ ህገ መንግስታዊ ሪፐብሊክ ኋን ማንዌል ሳንቶስ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 1,141,748 (25ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት የ2005 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 49,364,592 (29ኛ) 42,888,592 | |||||
ገንዘብ | የኮሎምቢያ ፔሶ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -5 | |||||
የስልክ መግቢያ | +57 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .co |
ዋና ከተማው ቦጎታ ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ