አንገልን
አንገልን (ጀርመንኛ፦ Angeln፤ ዳንኛ፦ Angel) በዛሬው ጀርመን አገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ ዩትላንድ ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፍላገር በሽለስቭክ-ሖልሽታይን ውስጥ ተገኝቶ ለዴንማርክ ቀርቧል ማለት ነው።
በታሪክ ላይ ይህ መሬት ከ1856 ዓም አስቀድሞ ለረጅም ጊዜ የዴንማርክ አካል ነበር። ከ500 ዓም አካባቢ በፊት የአንግሊ ብሔር መናኸሪያ ነበር። ይህ ብሔር በ500 ዓም አካባቢ ከዚያ ተነሥተው ወደ ብሪታንያ ደሴት ፈለሱ፤ ስማቸውን ቋንቋቸውንም ለኢንግላንድ የሰጡ ሆነዋል። ቋንቋቸውም ጥንታዊ እንግሊዝኛ ሲሆን በዘመናት ላይ በተደራጀበት መጠን የዘመናዊ እንግሊዝኛ ምንጭ ሆነ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽሚካኤልልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfሥርዓተ ነጥቦችቅዱስ ያሬድየዋና ከተማዎች ዝርዝርፋይዳ መታወቂያኢትዮጵያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዓፄ ቴዎድሮስገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያአበበ ቢቂላእርዳታ:ይዞታውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌላሊበላግብረ ስጋ ግንኙነትልዩ:RecentChangesSpecial:Searchአፈወርቅ ተክሌአማርኛመጽሐፍ ቅዱስሰዋስውኮሶ በሽታመዝገበ ቃላትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴጥላሁን ገሠሠክርስቲያኖ ሮናልዶየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዐቢይ አህመድቤተክርስቲያንዳግማዊ ምኒልክደራርቱ ቱሉ800 እ.ኤ.አ.የአድዋ ጦርነትማርያምየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየኢትዮጵያ ነገሥታት