ቬኔዝዌላ
ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ Venezuela) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው።
ቬኔዝዌላ ሪፐብሊክ ቦሊቫሪኣና | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Gloria al Bravo Pueblo | ||||||
ዋና ከተማ | ካራካስ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ኒኮላስ ማዱሮ (ተከራከረ) | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 916,445 (32ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት | 31,775,371 | |||||
የሰዓት ክልል | UTC –4 | |||||
የስልክ መግቢያ | 58 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ve |
2011 ዓም የመሪነት ቀውስ ለማስተካከል
በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።
የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ