ሳው ፓውሉ (ክፍላገር)
ሳው ፓውሉ ከብራዚል ክፍላገራት አንዱ ሲሆን የአገሩ ዋና ኢንዱስትሪያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማዕከል ነው። ክፍላገሩ ለቅዱስ ጳውሎስ የተሰየመ ሲሆን በሕዝብ ቁጥር ከአገሩ ትልቁ ነው። የሳው ፓውሉ ርዕሰ ከተማ ሳው ፓውሉ በደቡብ አሜሪካ ትልቁ ከተማ ነው።
ሳው ፓውሉ São Paulo | |
ክፍላገር | |
ሳው ፓውሉ ክፍላገር Estado de São Paulo | |
ክፍላገሩ በቀይ ቀለም | |
አገር | ብራዚል |
አገረ ገዥ | ጄራልዶ አክሚን |
ምክትል አገረ ገዥ | ጊልኸርሜ አፊፍ ዶሚንጎስ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 248,209.4 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 43,663,669 |
ድረ ገጽ | saopaulo.sp.gov.br/ |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችስዕል:2ethhist1.pdfስዕል:EsatWoyisAbeba.pdfኢትዮጵያሥነ-ፍጥረትቅዱስ ያሬድቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዓፄ ቴዎድሮስልዩ:RecentChangesዘጠኙ ቅዱሳንአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌጉግልማርያምአበበ ቢቂላዩ ቱብፋይዳ መታወቂያዳግማዊ ምኒልክላሊበላአማርኛኤችአይቪሽመናየኢትዮጵያ ነገሥታትመዝገበ ቃላትውክፔዲያየአድዋ ጦርነትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችእስራኤልጳውሎስግብረ ስጋ ግንኙነትዐቢይ አህመድሙሴዳዊትጥላሁን ገሠሠመጽሐፍ ቅዱስ