ሐምሌ ፲፬
(ከሐምሌ 14 የተዛወረ)
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፬ ኛው ዕለት ነው።
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፶፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፶፩ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
፫፻፷፭ ዓ/ም የግብጽ ከተማ እስክንድርያ ላይ በሱናሚ መነሻነት የተከሰተው በ ሪክተር ስኬል ሚዛን 8.0 ያስመዘገበ የመሬት እንቅጥቅጥ በከተማዋ ፭ ሺህ ሰዎችን ሲገል ባካባቢዋ ደግሞ ከ ፵፭ ሺህ በላይ የሆኑ ሰዎች ሞተዋል።
፲፰፻፳፫ ዓ/ም ቤልጅክ ነጻ ስትሆን ቀዳማዊ ሊዮፖልድ የአገሪቷ ንጉሥ ሆኑ።
፲፱፻፷፪ ዓ/ም ከአሥራ አንድ ዓመት ግንባታ በኋላ በግብጽ የአስዋን ግድብ ሥራ ተጠናቀቀ።
ልደት ለማስተካከል
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 21
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ