ሂፕ ሆፕ
ሂፕ ሆፕ, በአፍሮ አሜሪካውያን ፣ ላቲኖ አሜሪካውያን እና ካሪቢያን አሜሪቃኖች የተፈጠረ ባህል እና ስነ ጥበብ ንቅናቄ ነው። የስያሜው መነሻ አከራካሪ ቢሆንም፣ የመነሻ ቦታ ግን ብሮንክስ,ዮርክ ከተማ ነው። ሂፕ ሆፕ የሚለው ቃል በአብዛኛው ጊዜ የምንጠቀመው፣ የሂፕ ሆፕ ሙዚቃን ለመግለጽ ቢሆንም፣ ሂፕ ሆፕ በ9 ባህሪያቱ ይገለጻል። ከነዚህ ውስጥ አራቱ ብቻ ሂፕ ሆፕን ሙዚቃን ለመረዳት አስፈላጊ እንደሆኑ ተደርገው ይታያሉ። እነሱም ራፕ ማድረግ፣ ዲጄ ማድረግ፣ ብሬክ ዳንስ ማድረግ እና ግራፊቲ ናቸው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)እርዳታ:ይዞታዓፄ ቴዎድሮስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአቡነ ተክለ ሃይማኖትኢትዮጵያየአክሱም ሐውልትሥርዓተ ነጥቦችУчастник:Zoner30ፈሊጣዊ አነጋገርዩ ቱብቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴSpecial:Searchዳግማዊ ምኒልክልዩ:RecentChangesግብረ ስጋ ግንኙነትአበበ ቢቂላገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአማርኛየዋና ከተማዎች ዝርዝርአዲስ አበባማርያምላሊበላኤችአይቪሥነ-ፍጥረትደራርቱ ቱሉውክፔዲያቀልዶችቅዱስ ያሬድዘጠኙ ቅዱሳንየአድዋ ጦርነትውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌፍቅርጳውሎስእርዳታ:እርዳታአፈ፡ታሪክመጽሐፈ ሄኖክ